ለአዋሽ  ለአይሳኢታና  ባቲ  ማዕከሎች

ለአዋሽ ለአይሳኢታና ባቲ ማዕከሎች

የሰመራ ዩኒቨርስቲ በአዋሽ ፤ በአይሳኢታና ባቲ ማዕከሎች በ2015ዓ.ም ማስተር ፕሮግራም ለማስተማር ባወጣው ማስታውቂያ መሰረት ያመለከታችሁ አመልካቶች በቂ አመልካቾች የተገኙበትን ፕሮግራሞች ለመክፈት የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 26/2015 መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በታች በተለጠፈው ማስታወቂያ ላይ የተገለፀውን የመፈተኛ ቦታ ላይ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እንገልፃለን።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.