ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በቀይ ባህር የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ የመጡ እንዶቹን ተቀበለ::

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በቀይ ባህር የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ የመጡ እንዶቹን ተቀበለ::

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በቀይ ባህር የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ የመጡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተወካዮችን የአራቱም ተባባሪ አዘጋጅ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች፣ አምባሳደሮች፣ ጥናት የሚያቀርቡ የዘርፉ ምሁራንን ጨምሮ ሌሎች እንግዶቹን የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ሀጅ አወል አርባ:የዩኒቨርሲቲው የቦርድ አባልና የሰመራ-ሌጊያ አስተዳደር ከንቲባ አብዱ ሙሳ:የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል አድርጏል::

እንኳን በሰላም መጣችሁ!!!
=============

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻች ስለምትከተሉ እናመሰግናለን!!!
Facebook 👇
https://www.facebook.com/susamara2008/
Telegram 👇 https://t.me/SamaraUniversityEthiopia
You tube 👇 https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1
Website 👇
Www.su.edu.et
Twitter👇
https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09

Leave a Reply

Your email address will not be published.