ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና አስፈፃሚዎች የጋራ እራት ፕሮግራም አዘጋጀ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና አስፈፃሚዎች የጋራ እራት ፕሮግራም አዘጋጀ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና አስፈፃሚዎች የጋራ እራት ፕሮግራም አዘጋጀ።
====================================
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ጥቅምት 05/2015 እ.ኢት.አ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2014/2015 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለማስፈፀም ለመጡ ፈተና አስፈፃሚዎች፣ ፈታኝ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ ሁሉንም የፈተና ግብረ-ሃይል ያካተተ የጋራ እራት ግብዣ አዘጋጅቷል።

በዝግጅቱ ሁሉም እንግዶች የተገኙ ሲሆን ሀገራዊ ግደታቸውን ለመወጣት በቀረበላቸው ጥሪ የትምህርት ዘርፍ ለውጡ አንድ አካል መሆናቸው እንዳስደሰታቸው ገልፀው ሰመራ ዩኒቨርሲቲም ስላደረገላቸው አጠቃላይ መስተንግዶ እና እንክብካቤ ከልብ አመስግነዋል።
============================
የህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.