ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን  ነባር ተማሪዎቹን ተቀበለ።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን  ነባር ተማሪዎቹን ተቀበለ።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከሁሉም የሀገራችን አቅጣጫዎች የሚመጡ ነባር ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አቀባበል አድርጓል፡፡ የክረምት እረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ወደ ግቢ እየመጡ ያሉ ተማሪዎችን ከፍተኛ አመራሮች እና ከተለያዩ ሥራ አስፈፃሚዎች:የተማሪዎች ህብረት የተውጣጡ አባላት:እንዲሁም የሰመራ ዩኒቨርሲቲ እግርኳስ ቡድን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

 

ከነባር ተማሪዎች ቅበላ አስቀድሞ ለመማር ማስተማር ሥራው ምቹ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት ሲደረግ የቆየው ዩኒቨርሲቲው መልካም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎቹ ይመኛል:: ዩኒቨርሲቲው የ2016 ትምህርት ዘመን ነባር እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 28-29/2016 ዓ.ም መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ ማህበረሰቡን እናገለግላለን!! የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከታተሉ!!!

Facebook 👇 https://www.facebook.com/susamara2008/

Telegram 👇 https://t.me/SamaraUniversityEthiopia

You tube 👇 https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1

Website 👇 Www.su.edu.et Twitter👇 https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09

Leave a Reply

Your email address will not be published.