በ Afar Talent Academy የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል

በ Afar Talent Academy የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል

የAfar Talent Academy ተማሪዎች የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የአከባበር ድባብ:
#ሰመራዩኒቨርሲቲ #ሰኔ9/2016 ዓ.ም
በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የAfar Talent Academy ተማሪዎች የ1ሺህ 445ኛውን የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል::

ዩኒቨርሲቲው ለብርቅየዎቹ የአካዳሚው ተማሪዎች: ለወላጆቻቸውና ሰራተኞቹ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ እያለ:በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና የአብሮነት እንድሆንላችሁ ሲል ምኞቱን ይገልፃል!


#ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!!
=================
✍️Public Relations Executive
Follow,Share and like our social media pages.
ፌስቡክ👇
https://www.facebook.com/susamara2008/
ቴሌግራም👇 https://t.me/SamaraUniversityEthiopia
ዩትዩብ👇 https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1
ዌብሳይት👇
Www.su.edu.et
ትዊተር👇
https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09
ሊንክድን👇
https://www.linkedin.com/company/semara-university/
ቲክቶክ👇
https://www.tiktok.com/@samara.university?_t=8ipUGAsrMwg&_r=1

Leave a Reply

Your email address will not be published.