የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ ተካሂዷል::

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ ተካሂዷል::

በተማሪዎች አገልግሎት ዲን /ቤት አስተባባሪነት: የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትናምርጫ መመሪያ ቁጥር 003/2012 መሠረት ተወዳዳሪ ተማሪዎች ለዋና ሥራ አስፈጻሚነትለመመረጥ የፅሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና እና ጥሩ ዲሲፕሊን መስፈርት መሠረትምርጫው ድሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ተከናውኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.