የአሰልጣኞች ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ተሰጠ።

የአሰልጣኞች ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ተሰጠ።

ደረጃ ዶት ኮም(dereja.com)ከተለያዩ ኮሌጆች ለተውጣጡ 22 የሰመራ ዪኒቨርሲቲ መምህራን በተቀጣሪነት እና ስራ ዝግጁነት ላይ ያተኮረ የአሰልጣኞች ስልጠና ከጥቅምት 27-30/02/2016 ዓ.ም ሰጥቷል።

የስልጠናው አላማ መምህራን ተማሪዎቻቸውን በእውቀት እና በራስ የመተማመን ስነ-ልቦና በማነፅ የተሟላ የስራ አመለካከት ይዘው እንዲመረቁ እና በስራ አለም ላይም ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል ነው ተብልል፡፡

ስልጠናውን በዋናነት የሰጠው dereja.com ለመምህራን የምስክር ወረቀት የሰጠ ሲሆን:የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ኬሪየር ሴንተር እና Master Card Foundation የማስተባበሩን ሚና ተወጥተዋል::

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ
ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!

ማህበራዊ ገፆቻችንን ስለሚከታተሉ እናመሰግናለን!!!
Facebook 👇
https://www.facebook.com/susamara2008/
Telegram 👇

https://t.me/SamaraUniversityEthiopia
You tube 👇

https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1
Website 👇
Www.su.edu.et
Twitter👇
https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09

Leave a Reply

Your email address will not be published.