የፈኒ ዶጊሳ/ Fanni Doogisa አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር ሸናፊዎች

የፈኒ ዶጊሳ/ Fanni Doogisa አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር ሸናፊዎች

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016/24 ፈኒ ዶጊሳ አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር ሸናፊዎች ተሸለሙ::

Fanni Doogisa Feerayso-wag Anaakaral Qafar Afih Qadaral I.L.L 2016 Maysoli-Acmad Xalol
#አህመድመሀመድ/አህመድ ዳሎል በአፋር አፍ ግጥም-1ኛ በመውጣት የ20ሽህ ብር ተሸላሚ ሁኗል::


#ረውዳእንድሪስ-በአማርኛ ግጥም-1ኛ በመውጣት የ20ሽህ ብር ተሸላሚ ሁናለች::

በፈኒ ዶጊሳ አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር በአፋር አፍ ግጥም-2ኛ እና በአማርኛ ግጥም-2ኛ ለወጡት ለእያንዳንዳቸው 10 ሽህ ብር የተሸለሙ ሲሆን – በሁለቱም ቋንቋዎች 3ኛ ለወጡት የ5 ሽህ ብር ሽልማት ተበርክቷል::
✍️Public Relations Executive
#ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!!


=================
Follow,Share and like our social media pages.
ፌስቡክ👇
https://www.facebook.com/susamara2008/
ቴሌግራም👇 https://t.me/SamaraUniversityEthiopia
ዩትዩብ👇 https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1
ዌብሳይት👇
Www.su.edu.et
ትዊተር👇
https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09
ሊንክድን👇
https://www.linkedin.com/company/semara-university/
ቲክቶክ👇
https://www.tiktok.com/@samara.university?_t=8ipUGAsrMwg&_r=1

Leave a Reply

Your email address will not be published.