ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል::

ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል::

ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል::
==============
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:የካቲት 12/2016 ዓ.ም
በመግለጫው የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት ከክልል አጋር መ/ቤቶች ጋር በመሆን በቀናት ተከፋፍሎ: ከካቲት 20-የካቲት 24 በተከታታይ የፅዳት እና እፅዋት የመንከባከብ ቀን፣የትምህርትና ነፃ የህግ አገልግሎት ቀን፣የጤና ቀን፣ የቱሪዝም ቀን፣የህብረት ስፖርት ቀን/mass sport ሆነው የሚከበሩ ሲሆን: በእያንዳንዱ ቀን የተለያዩ ንኡስ መርሃ-ግብሮችን አካቶ እንደሚካሄድ ተገልጿል::
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን:የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተ/ም/ፕሬዝዳንት አደም አሊ ፣ ከአፋ/ብ/ክ/መንግስት መ/ቤቶች የጤና ቢሮ ም/ሀላፊ ዊቲካ ኖራ፣ የስፖርትና ወጣቶች ቢሮ የስፖርት ዘርፍ ም/ሀላፊ አቡበክር ኢሴ ፣ የቱሪዝም ቢሮ ዳይሬክተሮች መሀመድ ሀሰን ፣ አብዱ አህመድ፣ እንድሁም ሌሎች ተወካዮች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል::
================
ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ
ማህበረሰቡን እናገለግላለን !!!
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመከተል: ትክክለኛ ተቋማዊ መረጃ ዎችን ይከታተሉ::
ፌስቡክ👇
ዌብሳይት👇
ትዊተር👇
ቲክቶክ👇

Leave a Reply

Your email address will not be published.