በአዋሽ ከተማ ማዕከል ለሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ(ማስተር) ዲግሪ አዲስ አመልካቾች በሙሉ

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ 2015 የትምህርት ዘመን በአዋሽ ከተማ ማእከል በተከታታይ መርሃ-ግብር በሁለተኛ (ማስተር) ዲግሪ አዲስ አመልካቾች ተቀብሎ ለማስተማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 26/2015 እና ህዳር 01/2015 መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በMBA ፤Master of General Public Health (MGPH) ፤ Master of Reproductive Health (MRH) ፤Master Of Public Health Nutrition (MPHN) እና Master of Project Planning Management (PPM) ፕሮግራም፡-

1. ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ ተፈታኞች የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ የሚካሄደው #ከህዳር 08-09/2015 ብቻ መሆኑን አውቃቸሁ በተጠቀሱት ቀናት መረጃችሁን በመያዝ በአካል በመቅረብ ምዝገባ እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

2. 10/03/2015 ትምህርት የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ ሁሉም ተማሪዎች በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት በተመደባችሁበት ክፍል በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡

3. ለምዝገባ ስትመጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንድታሟሉ ☞ የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ

☞ የመጀመሪያ ዲግሪ ከተማሩበት ተቋም Official Transcript

* ሁለት (3/4) ሳይዝ ጉርድ ፎቶግራፍ

* የ10 ና 12 (የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና) ስርቲፊኬት ኦርጅናልና ኮፒ

ማሳሰቢያ፡-

❖ የትምህርት ክፍያ ገቢ የምታደርጉበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000026529925 Samara University Internal Ircome መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

* OfficialTranscript በሚከተለው አድራሻ ማስላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
P.o.box : 132

SAMARA UNIVERSITY
REGISTRAR OFFICE

Leave a Reply

Your email address will not be published.