President's Message

 

I would like to extend deep sense gratitude and felicitation on behalf of Samara University that is dedicated to bring up competent citizens who are capable of addressing the multifaceted problems of their country. Samara University situated in the Afar region of Ethiopia, a cradle of mankind, is one among the 45 higher learning institutions established in 2008. There are seven colleges, one school and 45 departments catering students in different areas of undergraduate and graduate studies. At this juncture, the numbers of students enrolled in our University are more than 9000, coming from different parts of the country. We are working towards creating more access to higher education through increasing intake capacity and expanding academic programs offered.

The members of our faculty and staff are dedicated and always supportive to students which enhance the rate of success and setting out their currier goals.

News

View All

የሳውዘርን ዴንማርክ ዩኒቨርሲቲ ልኡካን በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት እና ውይይት አደረጉ፡ ፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በተከበሩ አቶ ሙሳ ኡቶ የሚመራ ከሳውዘርን ዴንማርክ ዩኒቨርሲቲ እና ኢስበርግ ኢኒሸቲቭ ግሩፕ ፎር  ሪሊፍ ኤንድ ደቨሎፕመንት ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት የመጡ እንግዶችን ተቀብሎ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እና  ጉብኝት ተደርጓል:: ልኡካኑ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ጋር ባደረጉት ውይይት፣ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና በአካባቢው ስላሉ አጠቃላይ  ለጥናትና ምርምር እንዲሁም ለማህበረሰብ አገልግሎት […]

ዳሎል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ለሀገር ግንባታ ተመሰረተ።

ዳሎል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ለሀገር ግንባታ በአራት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማለትም በሰመራ፣ ወልድያ፣ ወሎ እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ በመሆን የመሰረቱት ነው:: ፎረሙ በቀጣይ ሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች በማቀፍ እውቀትንና ሀብትን በማስተባበር ለሀገር ግንባታ ግብአት የሚሆኑ የምክክር መድረኮችን:ጥናትና ምርምሮችን እንዲሁም  ሀገራዊ  ዕሴቶችን በማስተማር የትምህርት ተቋማት ለሀገር ግንባታ የበኩላቸውን እንዲያበረክቱ የሚያስተባብር ነው ተብሏል:: ፎረሙ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መሀመድ […]

Events

በዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛው ዙር ችግኝ ተከላ የሚሆን ቅድመ ዝግጅት

በሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር፣ ለሁለተኛው ዙር ተከላ ከሐምሌ 10 እስከ 20/2014 ዓ.ም ለአስር ቀናት ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በግብርና ኮሌጅ አስተባባሪነት በዚህ ዙር በአጠቃላይ ወደ 5ሺ የሚጠጉ ችግኞች ለመትከል መታቀዱን የገለፁት የግብርና ኮሌጅ ዲን የሆኑት መምህርት ሰአዳ አህመድ ተከላው በሚወጣው መርሃ-ግብር መሰረት የዳይሬክቶሬት ጽ/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ት/ቤቶች በመከፋፈል እንደሚያከናውኑት አመላክተዋል፡፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2014ዓ.ም ሁለተኛዉ ዙር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር

ችግኝ ተከላዉን የዩኒቨርሲቲዉ አካ/ጉ/ም/ኘሬዝደንት ዶ/ር አብዱረህማን ከድር ያስጀመሩት ሲሆን የግብርና :የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች እና መምህራን ተሳታፊዎች ነበሩ። በዚህም ከ300 በላይ የብርቱካን እና የመንደሪን ችግኝ መተከሉን የግብርና ኮሌጅ የገለፀ ሲሆን በሌሎች ኮሌጆች እና ዳይሬክተሮችም የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሩ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
Our Partners
25