President's Message

 

I would like to extend deep sense gratitude and felicitation on behalf of Samara University that is dedicated to bring up competent citizens who are capable of addressing the multifaceted problems of their country. Samara University situated in the Afar region of Ethiopia, a cradle of mankind, is one among the 45 higher learning institutions established in 2008. There are seven colleges, one school and 45 departments catering students in different areas of undergraduate and graduate studies. At this juncture, the numbers of students enrolled in our University are more than 9000, coming from different parts of the country. We are working towards creating more access to higher education through increasing intake capacity and expanding academic programs offered.

The members of our faculty and staff are dedicated and always supportive to students which enhance the rate of success and setting out their currier goals.

News

View All

32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል

  32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። ህዳር 19/2016 ዓ.ም 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ “የትምህርት ጥራት ለሁለንተናዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ በጅግጅጋ ተካሂዷል።። ላለፉት ሶስት ቀናት በተካሄደው ጉባኤ የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት፣ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ያጋጠሙ ችግሮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ፣ የመውጫ ፈተና አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች፣ የመምህራንና አመራር አቅም ግንባታ […]

ለ20ኛው አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው በህብረት እንታገል” በሚል መሪ ቃል በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ፡፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ:- ህዳር 18: 2016 ዓ.ም ለ20ኛ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው በህብረት እንታገል” በሚል መሪ ቃል በሰመር ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል፡፡ መድረኩን የከፈቱት የአስተዳደር ጉዳዮች ም/ ፕሬዚዳንት እና ወ / ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሁሴን ኡመር “ሙስና በገንዘብ ብቻ የሚገለፅ ሳይሆን ጊዜን ፣ ጉልበትን ፣ ሀሣብን እንዲሁም ሀላፊነትን በአግባቡ […]

Events

በዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛው ዙር ችግኝ ተከላ የሚሆን ቅድመ ዝግጅት

በሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር፣ ለሁለተኛው ዙር ተከላ ከሐምሌ 10 እስከ 20/2014 ዓ.ም ለአስር ቀናት ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በግብርና ኮሌጅ አስተባባሪነት በዚህ ዙር በአጠቃላይ ወደ 5ሺ የሚጠጉ ችግኞች ለመትከል መታቀዱን የገለፁት የግብርና ኮሌጅ ዲን የሆኑት መምህርት ሰአዳ አህመድ ተከላው በሚወጣው መርሃ-ግብር መሰረት የዳይሬክቶሬት ጽ/ቤቶች፣ ኮሌጆች እና ት/ቤቶች በመከፋፈል እንደሚያከናውኑት አመላክተዋል፡፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2014ዓ.ም ሁለተኛዉ ዙር የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር

ችግኝ ተከላዉን የዩኒቨርሲቲዉ አካ/ጉ/ም/ኘሬዝደንት ዶ/ር አብዱረህማን ከድር ያስጀመሩት ሲሆን የግብርና :የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች እና መምህራን ተሳታፊዎች ነበሩ። በዚህም ከ300 በላይ የብርቱካን እና የመንደሪን ችግኝ መተከሉን የግብርና ኮሌጅ የገለፀ ሲሆን በሌሎች ኮሌጆች እና ዳይሬክተሮችም የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሩ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
Our Partners
25