Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

Upcoming Events

October 27, 2025 @ 8:00 am - 5:00 pm

  • ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ካውንስል ስብሰባ  ከ 2፡00 ጀምሮ በአስተዳደር የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል።
  • ጥቅምት 19 የ2018 ዓ.ም KPI የኮንትራት ስምምነት ፊርማ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና  በሁሉም ምክትል ፕሬዝዳንቶች  ይፈራረማሉ::
  • በ2018 የትምህርት ዘመን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ1ኛ አመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2017 በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ነባር ሪሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች  ከጥቅምት 19 እስከ 20 ወደ ግቢ ይገባሉ፡፡

Details

Date:
October 27, 2025
Time:
8:00 am - 5:00 pm