ዩኒቨርሲቲው 1ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው::

ዩኒቨርሲቲው 1ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው::

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 16/2017ዓ.ም

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ: በ2016ዓ.ም የ12 ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው የተመደቡለትን አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና ባለፈው አመት በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል::

አሁን ወደ ግቢ በመግባት ላይ የሚገኙ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17 መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ እንደሚገለፅ የሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት መግለፁ የሚታወስ ነው፡፡

#ማህበረሰቡን_እናገለግላለን!!!

✍️የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *