ሁለተኛው ዙር የ Entrepreneurship/ስራ ፈጠራ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል::

ሁለተኛው ዙር የ Entrepreneurship/ስራ ፈጠራ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ:ህዳር 24/2017ዓ.ም

ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጠው የEntrepreneurship ሁለተኛው ዙር ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ስልጠናው በ MasterCard Foundation የገንዘብ ድጋፍ እና በ Entrepreneurship Development Institute (EDI) ባለሙያዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

በስልጠናው የተሻለ አፈፃፀም የሚኖራቸው ተለይተው ተጨማሪ የአሰልጣኝነት ስልጠና በመውሰድ የክልሉን ወጣቶች እንደሚያሰለጥኑ ተገልጿል፡፡

ይህን የ6 ቀን ስልጠና በመጀመሪያው ዙር 45 መምህራን የወሰዱት ሲሆን በሁለተኛው ዙር 45 መምህራን እንደሚሰለጥኑ ተነግሯል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *