የጂኦ-ቱሪዝም ቀን በአቤ ሀይቅ እና ታሪካዊ ቦታዎች-የ2017 የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት 6ተኛ ቀን መርሃግብር ተከናውኗል::

የጂኦ-ቱሪዝም ቀን በአቤ ሀይቅ እና ታሪካዊ ቦታዎች-የ2017 የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት 6ተኛ ቀን መርሃግብር ተከናውኗል::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_ግንቦት02/2017ዓ.ም-በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2017ዓ.ም አመታዊ የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት 6ተኛ ቀኑን የጂኦ-ቱሪዝም ቀን በአፋንቦ አቤ ሀይቅ እና በአፋር የሱልጣኖች ቤተ-መንግስት እና ከልጅ እያሱ ታሪክ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ታሪካዊ ቦታዎችን የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ተማሪዎች ጉብኝት አድርገዋል::

ቱሪዝም (Tourism) እና ጂኦሎጂ(Earth Science) ግብርናን(Dry-Land Agriculture) ጨምሮ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የልህቀት መስኮች በመሆናቸው በማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት መርሃግብር ውስጥ በልዩነት ትኩረት ተሰጥቷቸው ሲከናወኑ ቆይተዋል:: አካባቢው የታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካል በመሆኑ የመስህብ ቦታዎች የጂኦሎጂን እና የቱሪዝምን(Geo-tourism)ጂኦቱሪዝም መዳረሻ እንደሆኑ ይገለጻል::

#ማህበረሰቡን_እናገለግላለን!

✍️ መሀመድ አህመድ አበጋር

📸 ያሬድ አለሙ

የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *