ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል።

#የሰመራዩኒቨርሲቲህዝብግንኙነትስራአስፈጻሚ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የክረምት እረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ግቢ እየተመለሱ ያሉ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን አቀባበል እያደረገ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው ሁሉም ነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መስከረም 07፣ የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 08 እና 09 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 12/2018 ዓ.ም መሆኑን መግለፁ የሚታወስ ነው::

ዩኒቨርሲቲው ለሁሉም ተማሪዎቹ ስኬታማ የትምህርት ዘመን እንዲሆን ይመኛል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *