ዩኒቨርሲቲው የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር አዘጋጀ::

ዩኒቨርሲቲው የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር አዘጋጀ::

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ዐብይ ጾም ጹመው የዋሉ የኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎችን የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል::

የምሳ ግብዣ ፕሮግራሙ የተካሄደው ተማሪዎች የእለቱን የፀሎት መርኃ ግብር አካሂደው ከተመለሱ በኋላ በዋናው የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *