Blog

Jan
31

Samara University has won a silver medal in the women’s 46kg Taekwondo category

Samara University has won a silver medal in the women’s 46kg Taekwondo category at the Ethiopian University Students Sports Festival, organized by Science and Technology Addis Ababa University. The festival, began on Tir 17, 2017, and will continue until Tir 27, 2017. Silenat Beyene represented Samara University in this category.

DETAIL
Jan
31

ዩኒቨርሲቲው የግማሽ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሔደ።

ሰመራዩኒቨርሲቲ፤ጥር 21/2017 ዓ.ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የግማሽ አመት (የ6 ወር) የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለካውንስል አባላት ቀርቦ ገንቢ የሆነ ግምገማ እና ውይይት ተደርጓል። የየግማሽ አመት የስራ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ወቅቱን የጠበቀ እና የአፈጻፀሙን ጥንካሬና ድክመት ለመለየት የሚያስችል ግምገማ በማድረግ በሁሉም የሥራ ክፍሎች ውስጥ ትኩረት የሚሹ ተግባራትን በመንቀስ በውይይት የበለፀገ ሪፖርት ለማዘጋጀት የሚያግዝ ግብአት የተገኘበት ነው ሲሉ መድረኩን የመሩት የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚደንቱ ሁሴን ኡመር (ዶ/ር) ገልጸዋል ። አያይዘውም በዩኒቨርሲቲው ሁሉም የሥራ ክፍሎች የቁልፍ አመላካቾች(KPI) ከከፍተኛ አመራር እስከ ግለሰብ ፈፃሚ ድረስ ተፈራርመን በማውረድ ወደ ስራ ስለገባን በቀጣይ ስድስት ወራት የሚሰሩ ስራዎች እና የአፈጻጸም ሪፖርታችን በገባነው ስምምነት መሰረት እንደሚቃኝ በቂ ግንዛቤ የፈጠረ መድረክ መሆኑንም አስረድተዋል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት የስትራቴጅክ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ አቶ እንድሪስ ሰይድ ሲሆኑ: ከተሳታፊዎች በርካታ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ተነስዋል: ከመድረክ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸው ውይይቱ ተጠናቋል። ማህበረሰቡንእናገለግላለን!!! ✍️የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ

DETAIL
Jan
31

የራያ ዩኒቨርሲቲ በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የአዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳ ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ::

ሰመራዩኒቨርሲቲጥር 21/ 2017 ዓ.ም የራያ ዩኒቨርሲቲ በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የገቢ ረሱ ዞን አዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳ ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ:: የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጄኔ ድጋፉን ካስተባበሩት የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ.ር መሀመድ ኡስማን ጋር በመሆን በመጠለያ ጣቢያው በመገኘት የአፋ/ብ/ክ/መ ላቋቋመው ድጋፍ አሰባሳቢግብረሃይ አስረክበዋል:: የግብአት አቅርቦቱ ለወገን የእለት ጉርስ ከማድረስ ባለፈ የማህበረሰብ ትብብርን እና አብሮነትን በተግባር ለመግለፅ እና ለሌሎችም አርአያ እንዲሆን በማሰብ የተደረገ ነው ሲሉ ፕሮፌሰር ታደሰ ገልፀዋል:: ከመስከረም ጀምሮ በተደጋጋሚ በተከሰተው ርዕደ መሬት ምክንያት በገቢ ረሱ ዞን አዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ካሉ 6 ቀበሌዎች 10ሺ የሚሆኑ ነዋሪዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው በ 3 መጠለያ ጣቢያዎች እንደሚገኙ እና ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ እንዲሁም ወደተሻለ ቦታ ለማዘዋወር እየተሰራ እንደሆነ የአደጋና ስጋት መከላከል ቢሮ ም/ሀላፊ በርክክቡ ወቅት ገልጾልናል:: በርክክቡ ወቅት የራያ እና የሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች: የገቢ ረሱ ዞን አመራሮች:የአደጋና ስጋት መከላከል ቢሮ አመራሮች እንዲሁም የማህበረሰብ ተወካዮች ተገኝተዋል:: ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ የምርምር እና የማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶችን እየሰሩ እንደሚገኙም ተገልጿል።📸 ✍️መ/ድ አ/ድ አበጋር We serve the community! ✍️ Public Relations Executive

DETAIL
Jan
31

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ

ሰመራዩኒቨርሲቲጥር 17/2017 ዓ.ም የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ከጥር 17-27 /2017 ዓ.ም በሚካሄደው የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በ3 የስፖርት አይነቶች፣ የወንዶች አትሌቲክስ በሁሉም አይነት፣ ቴኳንዶ በሴት እና ወንድ እንዲሁም በእግር ኳስ እንደሚወዳደር መረጃውን ያደረሱን የአስተዳደር እና ልማት ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ሁሴን ኡመር ናቸው። ለሰባት አመታት ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ(ፕ/ር) በተገኙበት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡ በአምስት የስፖርት አይነት ከ 49 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ተማሪዎች የሚሳተፉበት ይህ ውድድር በደማቅ ባህላዊ ትርዒት ታጅቦ ተከፍቷል። ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡክ መልካም እድል እንመኛለን!! ✍️ Public Relations Executive.For further updates, please follow our social media channels.

DETAIL
Jan
31

Exit-Exam Schedule and Candidates List

Exit exam candidates list, lab assigned & time scheduleDownload
DETAIL
Jan
24

Samara University Inaugurates State-of-the-Art Multimedia Studio.

January 23,2025, Samara University PRE Samara University officially inaugurated its new multimedia studio on January 23, 2025, in a collaborative effort with Arizona State University, the Mastercard Foundation, and the Ministry of Education. Dr. Abdurehman Kedir, Vice President for Academic Affairs at Samara University, expressed gratitude to all contributors and emphasized the exciting opportunities this new facility will bring to e-learning. He urged the academic community to embrace this journey with enthusiasm and dedication to excellence. Dr. Abebe, president of Woldia University, highlighted the studio’s importance in advancing digital education for Samara, Woldia, and Wollo universities.

DETAIL
Jan
24

Samara Cluster Member Universities Workshop and Launching of State-of-the-Art Multimedia E-Learning Studio.

January,23,2025, Samara University PR– Samara Cluster Member Universities held a Workshop and inauguration of a state-of-the-art multimedia e-learning studio today, marking a significant milestone in the e-SHE (e-learning for Strengthening Higher Education) project, which aims to enhance educational delivery and facilitate resource sharing among the Samara Cluster universities. The workshop culminated in the official launch of the multimedia studio, poised to revolutionize e-learning capabilities across the cluster. This initiative materialized through the robust collaboration of Arizona State University, Mastercard Foundation, Shayashone and the Ministry of Education. The workshop convened representatives from the cluster universities, including Woldia University President Dr. Abebe Girma and his team, top management and faculty of Samara University as well as Wollo University representatives to engage in discussions regarding the e-SHE initiative, reviewing the project’s progress in 2024 and formulating plans for 2025.

DETAIL
Jan
24

Samara University welcomed remedial program students for the 2017 academic year

Samara University is pleased to announce the arrival of thousands of remedial program students for the 2017 academic year, assigned by the Ministry of Education from all corners of Ethiopia. We extend a warm welcome to all our students and calmness to their parents. We serve the community! ✍️ Public Relations Executive.

DETAIL