ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከሠመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር የተረከባቸውን ሁለት መቶ ሺህ ካሬ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለመምህራን በግልፅ መስፈርት አወዳድሮ በፍትሃዊነት ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ መምህራን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ፣ በተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (link) ገብታችሁ እንድትሞሉ እያሳሰብን መረጃችሁ በትክክል ከማህደራችሁ ጋር የተያያዘ መሆኑን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡

ፎርሙን ስትሞሉ የዩኒቨርሲቲውን (Institutional Email) መጠቀም ይኖርባችሗል!! 👉የመመዝገቢያ ፎርም ለመምህራን ብቻ –https://forms.gle/3SxwoE4suWQcD3tZ9

“ማህበረሰብን እናገለግላለን!”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *