የዩኒቨርሲቲው መምህራን የEntrepreneurship ስልጠና እየወሰዱ ነው::

የዩኒቨርሲቲው መምህራን የEntrepreneurship ስልጠና እየወሰዱ ነው::

ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_ህዳር_16/2017ዓ.ም

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና በአፋር ክልል የስራ ፈጠራ ቢሮ በጋራ የሚያስተባብሩት እና የ የEntrepreneurship Development Institute (EDI) የሚሰጠው የስራ ፈጠራ(Entrepreneurship) ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው መምህራን መሰጠት ጀምሯል፡፡

ስልጠናውን በሁለት ዙር ከ90 በላይ ለሚሆኑ መምህራን ለመስጠት እንደታቀደ የተገለፀ ሲሆን:ዛሬ በተጀመረው እና 6 ቀን በሚቆየው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና 45 መምህራን እየተሳተፉ ነው::

ስልጠናውን የ የEntrepreneurship Development Institute (EDI) የካበተ ልምድ ባላቸው የራሱ ባለሙያዎች እየሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡

መምህራን ይህን ስልጠና ሲያጠናቅቁ ማህበረሰቡን በሚጠቅም መልኩ: ወጣቶችን በማሰልጠን ወደ ስራ ፈጠራ እንዲገቡ እና በሙያ የታገዘ ስራ እንዲሰሩ ለማስቻል ያለመ ነው ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *