ዩኒቨርሲቲው ለመምህራን መሰረታዊ የጂኦግራፊያዊ መረጃ ስርዓት/GIS ስልጠና እየሰጠ ነው።

ዩኒቨርሲቲው ለመምህራን መሰረታዊ የጂኦግራፊያዊ መረጃ ስርዓት/GIS ስልጠና እየሰጠ ነው።

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት 4/2017 ዓ.ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመሰረታዊ ጂኦግራፊያዊ መረጃ ሥርዓት (GIS) ላይ የተዘጋጀ ሥልጠና ከሁሉም ትምህርት ክፍሎች ለተውጣጡ ተመራማሪዎች እና መምህራን እየሰጠ ነው። በዚህ ስልጠና መምህራን የጂአይኤስ ሶፍትዌርን ለምርምርም ሆነ ለማስተማር ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ እንዲችሉ ያላቸውን ክህሎት ለማሳደግ ያለመ በተግባር ላይ የተመሰረተ ስልጠና መሆኑ ተመላክቷል።

ስልጠናውን የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዘዳንት ጽህፈት ቤት ከተከታታይ ሙያዊ ልማት (CPD) ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፣ የጂኦሎጂ ፣ የጂኦግራፊ እና የአካባቢ ጥናት መምህራን እያሰለጠኑ እንደሆነ ተገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *