ዩኒቨርሲቲው የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር፣እንድሁም ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ የማፍጠሪያ መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር፣እንድሁም ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ የማፍጠሪያ መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር አዘጋጀ::#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት17/2017ዓ.ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ዐብይ ጾም ጹመው የዋሉ የኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎችን የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል:: የምሳ ግብዣ ፕሮግራሙ የተካሄደው ተማሪዎች የእለቱን የፀሎት መርኃ ግብር አካሂደው ከተመለሱ በኋላ በዋናው የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ነው።

በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የማፍጠሪያ መርሃ-ግብር አካሂዷል::#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት_17/2017 ዓ/ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የረመዳንን ፆም ምክኒያት በማድረግ ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የኢፍጣር መርሃ ግብር በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ አካሂዷል። በዩኒቨርሲቲው መሰል ፕሮግራሞች መደረጋቸው በተቋሙ እና በተማሪዎች ዘንድ አብሮነትን: መተሳሰንብ እና ቤተሰባዊነትን እንደሚያጠናክሩ በማሰብ ነው::

#ማህበረሰቡን_እናገለግላለን!

የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *