በዩኒቨርሲቲው የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች የባህል ቀን(GC-Culture Day) አክብረዋል::

በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪወች የባህል ቀንን(GC-Culture Day) በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል::

በባህል ልብስ አሸብርቀው እያከበሩ ያገኘናቸው GC ተማሪዎች እንደገለፁት የባህል ቀን ማክበራቸው አንዱ የሌላውን ባህል ለማድነቅ እድል ከመፍጠሩም ባለፈ ተማሪዎች የመመረቂያ ጊዜያቸው እየተቃረበ በመሆኑ በአብሮነት በግቢ ያሳለፏቸውን የተማሪነት አመታት የሚዘክር የወደፊት የህይወት ዘመን ማስታወሻም እንደሆነ አብራርተዋል::
#ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!!!
==============
✍️Public Relations Executive

Leave a Reply

Your email address will not be published.