ስልጠናው ተጠናቋል

ስልጠናው ተጠናቋል

  1. ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 25 ቀናት ለመረጃ ሰብሳቢ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የግብርና መረጃ ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናውን የኢትዩጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ ተመላክቷል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *