ስልጠናው ተጠናቋል ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 25 ቀናት ለመረጃ ሰብሳቢ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የግብርና መረጃ ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናውን የኢትዩጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ ተመላክቷል:: By admin | May 27, 2014 | Academic . Blog | 0 Comments | Tags: foo