በዩኒቨርሲቲው 114ኛው አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት28/2017

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ”ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል።

የሴቶች ቀን በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ታስቦ የሚውል በአል ሳይሆን፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳአለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ተናግረዋል::

በሀገራችን ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሁሉም ለፍትህ የሚታገሉበት እና ለቀጣይ የለውጥ ስራ የሚንቀሳቀሱበት የድርጊት ጥሪ ነው።

በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።

#ማህበረሰቡን_እናገለግላለን!

✍️ መሀመድ አህመድ አበጋር

📸 ያሬድ አለሙ

የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *