Training Conducted on the Student Information Management System (SIMS).

Training Conducted on the Student Information Management System (SIMS).

#SamaraUniversity_ 11 _March_2025

The Registrar’s Office of Samara University provided training on the Student Information Management System (SIMS), designed to enhance the reliability and efficiency of the university’s teaching and learning services.

The training aims to equip academic leaders at all levels with the necessary skills to effectively register, receive, send, approve, and manage student results through the SIMS software responsibly and within the academic calendar.

Samara University has been providing services through SIMS for the past 10 years. The current training was directed at both newly appointed and existing college and school deans, vice-deans, department heads, coordinators, and faculty members.

የሬጅስትራር ጽ/ቤቱ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት (SIMS)ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ::

#ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት02_2017

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የመማር ማስተማር አገልግሎቱን ተአማኒነትና ቀልጣፋነት ለማረጋገጥ ያለመ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት Student Information Management System(SIMS) ስልጠና ሰጥቷል::

ስልጠናው በትምህርቱ ዘርፍ በየደረጃው ያሉ ሁሉም አመራሮች የተማሪዎችን ውጤት/መረጃ በSIMS መተግበሪያ አማካኝነት በሀላፊነት : በእውቀት እና በተመደበለት ጊዜ መመዝገብ:መቀበል:መላክ: ማጽደቅ እና ማስተዳደር እንዲችሉ የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል::

ዩኒቨርሲቲው ከ2008 ጀምሮ ላለፉት 10 አመታት በ SIMS መተግበሪያ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን : የአሁኑ ስልጠና አድስ ለተመደቡና ነባር የኮሌጅና የትምህርት ቤት ዲኖች: ም/ዲኖች: የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች: አስተባባሪዎች እና መምህራኖች የተሰጠ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *