የቱሪዝም ቀን ከአርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ጋር ተከብሯል::

የቱሪዝም ቀን ከአርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ጋር ተከብሯል::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_ሚያዚያ27/2017ዓ.ም-የ2017ዓ.ም አመታዊ የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት መርሃግብሮች ውስጥ አንዱ የቱሪዝም ቀን ሲሆን ፣ ሚያዚያ 27 የሚከበረውን 84ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ በክልሉ በሚገኘው ድንቅ የተፈጥሮ ሀይቅ “ሎማ ሀይቅ” ጉብኝት ተደርጓል::

ሎማ ሀይቅ ከሰመራ በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ 30ኪ.ሜ አካባቢ ርቀት ላይ የሚገኝ ለጅኦቱሪዝም አመቺ የሆነ የተወሰነ ፍልውሃም ያለው ሀይቅ መሆኑን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምድር ትምህርት ቤት የሰጠን መረጃ ያመለክታል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *