በዩኒቨርሲቲው አመታዊውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት ሁለተኛ ቀን “የጤና ቀን” ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ ተካሂዷል።

በዩኒቨርሲቲው አመታዊውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት ሁለተኛ ቀን “የጤና ቀን” ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ ተካሂዷል።

#ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_ሚያዚያ/2017-የ2017 አመታዊውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት “የጤና ቀን” ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተካሂዷል።

በመርሃግብሩ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን፣ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ መካከለኛ አመራሮች፣ ተማሪዎች በተገኙበት የደም ልገሳ ተካሂዷል::

የጤና አገልግሎቶች በተለያዩ የግንዛቤ መፍጠሪያ መርሃግብሮች በትምህርት ቤቶች ሳምንቱን በሙሉ እንደንሚካሄድ ተገልጿል::

የዚሁ የጤና ቀን አካል የሆነው ነፃ የእንስሳት ህክምና እና ጤና አጠባበቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃግብሮች እንደሚካሄዱ ተገልጿል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *