በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የግማሽ አመት የመውጫ ፈተና ተጀምሯል::

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የግማሽ አመት የመውጫ ፈተና ተጀምሯል::

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ_የካቲት 17/2018 ዓ.ም-በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የግማሽ አመት ሀገር አቀፍ የቅድመ ምረቃ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በሰመራ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል።

ፈተናው ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች፣ ድጋሚ ለሚፈተኑ እንዲሁም ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚመጡ ተማሪዎች እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል።

የመውጫ ፈተናው ከየካቲት 17-27 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ካወጣው መርሐግብር ለማወቅ ተችሏል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *