ዩኒቨርሲቲው ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ::

ዩኒቨርሲቲው ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የኢፍጣር ፕሮግራም አካሄደ::

ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት_25/2018ዓ/ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የረመዳንን ፆም ምክኒያት በማድረግ ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የኢፍጣር መርሃ ግብር በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ አካሂዷል።

በዩኒቨርሲቲው መሰል ፕሮግራሞች መደረጋቸው በተቋሙ እና በተማሪዎች ዘንድ አብሮነትን: መተሳሰንብ እና ቤተሰባዊነትን እንደሚያጠናክሩ በማሰብ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *