-
Upcoming Events
Upcoming Events
ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ካውንስል ስብሰባ ከ 2፡00 ጀምሮ በአስተዳደር የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ጥቅምት 19 የ2018 ዓ.ም KPI የኮንትራት ስምምነት ፊርማ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት እና በሁሉም ምክትል ፕሬዝዳንቶች ይፈራረማሉ:: በ2018 የትምህርት ዘመን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የ1ኛ አመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2017 በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ነባር ሪሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች ከጥቅምት 19 እስከ 20 ወደ ግቢ ይገባሉ፡፡