academic

May
29

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ የመስክ ጉብኝት እያካሄደ ነው።

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስለሺ ግርማ፣ ዶር. ሀድጉ ኃ/ኪሮስ (አባል)፣ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ (አባል)፣ አቶ አብዱልሃሚድ መሐመድ (አባል) እና ዶ/ር መሐመድ ኡስማን (የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት) ከከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በሂደት ላይ ያሉ ግንባታዎችን እና ፕሮጀክቶችን በመስክ ጉብኝታቸው ተመልክተዋል።

DETAIL
May
27

ዩኒቨርሲቲው ነባር ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2017 የክረምት ዕረፍቱን አጠናቋል E.C.M የቀድሞ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እየተቀበለ ነው።

By admin | Blog
DETAIL