የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ የመስክ ጉብኝት እያካሄደ ነው።

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ የመስክ ጉብኝት እያካሄደ ነው።

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 09/2016

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስለሺ ግርማ፣ ዶር. ሀድጉ ኃ/ኪሮስ (አባል)፣ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ (አባል)፣ አቶ አብዱልሃሚድ መሐመድ (አባል) እና ዶ/ር መሐመድ ኡስማን (የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት) ከከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በሂደት ላይ ያሉ ግንባታዎችን እና ፕሮጀክቶችን በመስክ ጉብኝታቸው ተመልክተዋል።

===============

የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *