ከዋንጫ ጀምሮ ድርብርብ ሽልማቶችን የተቀዳጀው ተማሪ::

ከዋንጫ ጀምሮ ድርብርብ ሽልማቶችን የተቀዳጀው ተማሪ::

ተማሪ አደም ናስር ከድር 4.00 ነጥብ በማምጣት፣ ከማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ በፕሮፌሽናል ኢዱኬሽን ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነው:: በ2018 ዓ.ም ከተመረቁ የቅድመ-ምረቃ መርሃግብር ተማሪዎች በሙሉ አብላጫ ዉጤት በማምጣት የዓመቱን የዋንጫ ሽልማት ወስዷል::

በኮሌጅ ደረጃ የሜዳሊያ ተሸላሚ፣ በትምህርት ክፍሉ በከፍተኛ ማዕረግ፣ ከታዳጊ ክልሎች ለመጡ ተመራቂዎች በተዘጋጀው ዘርፍ፣ አብላጫ ዉጤት በማምጣት ልዩ ተሸላሚ ሆኗል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *