ዩኒቨርሲቲው በሲባይቢ ወረዳ ተከስቶ ለነበረው የእንስሳት ወረርሽኝ የህክምና አገልግሎት ምላሽ መስጠቱን ገለፀ::

ዩኒቨርሲቲው በሲባይቢ ወረዳ ተከስቶ ለነበረው የእንስሳት ወረርሽኝ የህክምና አገልግሎት ምላሽ መስጠቱን ገለፀ::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_ ጥር_ 30/2017ዓ.ም ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በያንጉዲ ዞን ሲባይቢ ወረዳ አራት ቀበሌዎች ድንገተኛ የእንስሳት ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከህብረተሰቡ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት ተንቀሳቃሽ የእንስሳት ህክምና አገልግሎት ቡድን በመላክ የሶስት ቀን ዘመቻ ማድረጉን ገልጿል::

የህክምና ቡድኑ ከወረዳው ግብርናና አርብቶ አደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ወረርሽኙ በተከሰቱባቸው በኡዴልታ፣ ቴሌ፣ ኡንዳፎዖ እና ቤሎቡሊ ቀበሌዎች 3ሺህ የሚሆኑ እንስሳትን በተሳካ ሁኔታ ማከም  ተችሏል ሲል የህክምና ቡድኑ አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *