ከዋንጫ ጀምሮ ድርብርብ ሽልማቶችን የተቀዳጀው ተማሪ:: ተማሪ አደም ናስር ከድር 4.00 ነጥብ በማምጣት፣ ከማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ በፕሮፌሽናል ኢዱኬሽን ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነው:: በ2018 ዓ.ም ከተመረቁ የቅድመ-ምረቃ መርሃግብር ተማሪዎች በሙሉ አብላጫ ዉጤት በማምጣት የዓመቱን የዋንጫ ሽልማት ወስዷል::በኮሌጅ ደረጃ የሜዳሊያ ተሸላሚ፣ በትምህርት ክፍሉ በከፍተኛ ማዕረግ፣ ከታዳጊ ክልሎች ለመጡ ተመራቂዎች በተዘጋጀው ዘርፍ፣ አብላጫ ዉጤት በማምጣት ልዩ ተሸላሚ ሆኗል:: By Samara University | March 22, 2026 | Uncategorized | 0 Comments |