የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ የመስክ ጉብኝት እያካሄደ ነው።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስለሺ ግርማ፣ ዶር. ሀድጉ ኃ/ኪሮስ (አባል)፣ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ (አባል)፣ አቶ አብዱልሃሚድ መሐመድ (አባል) እና ዶ/ር መሐመድ ኡስማን (የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት) ከከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በሂደት ላይ ያሉ ግንባታዎችን እና ፕሮጀክቶችን በመስክ ጉብኝታቸው ተመልክተዋል።
May
28
SU የበጋ ኦንላይን ኮርስ ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ምረቃ ያከብራል
#SU_Sep_21_2024
በአስደናቂ አጋርነት፣ የሳማራ ዩኒቨርሲቲ እና ብሩየር ጀነሬሽን፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት፣ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ያለመ የክረምት ኦንላይን ትምህርት በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን በኩራት አስታውቀዋል።
May
27
ስልጠናው ተጠናቋል
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 25 ቀናት ለመረጃ ሰብሳቢ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የግብርና መረጃ ናሙና ቆጠራ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናውን የኢትዩጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ ተመላክቷል::