Uncategorized

Apr
14

University Level Seminar Review Workshop Held at Samara University

#Samara University, March 13, 2025 – Samara University successfully hosted University-Level Seminar Review Workshop, featuring insightful discussions on contemporary topics. The workshop highlighted the work of three emerging researchers who presented their innovative seminar papers, sparking engaging discussions and knowledge exchange. This event served as a crucial platform for academic engagement, fostering individual scholarly growth and reinforcing academic excellence within the university community. #we serve the Community! By Mohammed Ahmed Yared Alemu Public Relations Executive

DETAIL
Apr
14

Training Conducted on the Student Information Management System (SIMS).

#SamaraUniversity_ 11 _March_2025 The Registrar’s Office of Samara University provided training on the Student Information Management System (SIMS), designed to enhance the reliability and efficiency of the university’s teaching and learning services. The training aims to equip academic leaders at all levels with the necessary skills to effectively register, receive, send, approve, and manage student results through the SIMS software responsibly and within the academic calendar. Samara University has been providing services through SIMS for the past 10 years. The current training was directed at both newly appointed and existing college and school deans, vice-deans, department heads, coordinators, and faculty members. የሬጅስትራር ጽ/ቤቱ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት (SIMS)ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ:: #ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት02_2017 የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የመማር ማስተማር አገልግሎቱን ተአማኒነትና ቀልጣፋነት ለማረጋገጥ ያለመ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት Student Information Management System(SIMS) ስልጠና ሰጥቷል:: ስልጠናው በትምህርቱ ዘርፍ በየደረጃው ያሉ ሁሉም አመራሮች የተማሪዎችን ውጤት/መረጃ በSIMS መተግበሪያ አማካኝነት በሀላፊነት : በእውቀት እና በተመደበለት ጊዜ መመዝገብ:መቀበል:መላክ: ማጽደቅ እና ማስተዳደር እንዲችሉ የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል:: ዩኒቨርሲቲው ከ2008 ጀምሮ ላለፉት 10 አመታት በ SIMS መተግበሪያ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን : የአሁኑ ስልጠና አድስ ለተመደቡና ነባር የኮሌጅና የትምህርት ቤት ዲኖች: ም/ዲኖች: የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች: አስተባባሪዎች እና መምህራኖች የተሰጠ ነው::

DETAIL
Apr
14

The Consortium of Ethiopian Public Universities (CEPU) has contributed 4,542,000 ETB in financial support for earthquake victims in Afar Regional State

The Consortium of Ethiopian Public Universities (CEPU) has contributed 4,542,000 ETB in financial support for earthquake victims in Afar Regional State, facilitated by Samara University. Thank you to all member universities and leadership for your generous contributions. የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4.5ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ:የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4.5ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ #ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት01/2017ዓ.ም-የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊዮን 542 ሺ ብር ድጋፍ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት አስረክቧል:: ድጋፉን ያስረከቡት የኮንሰርቲየሙ የቦርድ ም/ሰብሳቢ: የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል እና የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ብርሀነ መስቀል ጠና (ዶ/ር): የምክክር መድረኩ ቦርድ ሴክሬታሬያት ዋና ስራ አሰፈፃሚ ግርማ ወሰኔ (ዶ/ር) : የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኮንሰርቲየሙ ስራ አስፈጻሚ አባል እና የድጋፉ አስተባባሪ መሀመድ ኡስማን (ዶ/ር) በጋራ በመሆን ለአፋ/ብ/ክ/መ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ መሀመድ ሁሴን አስረክበዋል:: የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) 49 አባል ዩኒቨርሲቲዎች ያሉት ሲሆን: ከእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 23ቱ ከ4.5 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ለወገኖች አድርገዋል:: የዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረኩ ምንም እንኳን የተቋቋመበት ዋና አላማ የተሻለ የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን በዩኒቨርሲቲዎች ማረጋገጥ ቢሆንም ከተቋቋመበት 2003ዓ.ም ጀምሮ ለበርካታ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ተሳትፎ ማድረጉን ዶ/ር ብርሀነ መስቀል ገልጸዋል:: የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን በበኩላቸው የኮንሰርቲየሙ ለሰጠው ፈጣን ሰብአዊ ድጋፍ አመስግነው:ሌሎች ተቋማትም የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ሲሉ አስተላልፈዋል:: ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ከጀመረበት መስከረም ወር ጀምሮ የበኩሉን የተለያዩ የቁሳቁስ እና የባለሙያ ድጋፍ ሲያደርስ የቆየ ሲሆን: በተጨማሪም ተቋማትን በማስተባበር ባሳለፍነው ወር የራያ ዩኒቨርሲቲ የቁሳቁስ ድጋፍ እንድሁም ዛሬ 23 ዩኒቨርሲቲዎች በኮንሰርቲየሙ በኩል 4.5ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረስ ተችሏል:: #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
13

በዩኒቨርሲቲው 114ኛው አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት28/2017 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ”ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የሴቶች ቀን በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ታስቦ የሚውል በአል ሳይሆን፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳአለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ተናግረዋል:: በሀገራችን ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሁሉም ለፍትህ የሚታገሉበት እና ለቀጣይ የለውጥ ስራ የሚንቀሳቀሱበት የድርጊት ጥሪ ነው። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። በዩኒቨርሲቲው 114ኛው አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። #ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት28/2017 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ”ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የሴቶች ቀን በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ታስቦ የሚውል በአል ሳይሆን፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳአለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ተናግረዋል:: በሀገራችን ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሁሉም ለፍትህ የሚታገሉበት እና ለቀጣይ የለውጥ ስራ የሚንቀሳቀሱበት የድርጊት ጥሪ ነው። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
13

Samara University Launches Annual “Leading the Institution from the Middle” Program.

#Samara_University_March_6/2025 The President of Samara University, Dr. Mohamed Usman, launched the annual “Leading the Institution from the Middle” program at the College of Dry-Land Agriculture to promote academic excellence by empowering middle leaders. The program has two main objectives: first, to assess the current conditions of colleges and schools through office observation, classroom inspections, and engagement with faculty and students to address day today challenges and fix priority issues. Second, it aims to conduct a strategic review of academic performance, focusing on key performance indicators (KPIs), curriculum quality and exit exam preparation. The President Support and Monitoring Team confirmed that the program will extend to other colleges and schools, reinforcing Samara University’s commitment to continuous improvement and educational excellence. #we serve_the Community! By Mohammed Ahmed Yared Alemu Public Relations Executive

DETAIL
Apr
13

ዩኒቨርሲቲው በፊልም ፣ ድራማ እና ቲያትር ፕሮዳክሽን ላይ ለተሰማሩ የአካባቢው ወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት26/2017 የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በሰመራ ከተማ ለሚገኙ የ’ኢምቢዳ’ እና ‘ማላሳይ’ ፊልም፣ ድራማ እና ቲያትር ፕሮዳክሽን ማህበራት ወጣቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ሰጥቷል። ስልጠናው የተለያዩ የፊልም እና የቲያትር ፕሮዳክሽን ዋና ዋና ጉዳዮችን ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል የድርሰት አፃፃፍ ፣ የገፀ ባህሪ አመራረጥ፣ የመድረክ ዝግጅት፣ የካሜራ አጠቃቀም፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ቀረጻ፣ በኮምፒውተር መተግበሪያ የድምፅ እና የምስል ቅንብር፣ ጥልቅ ንባብ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጠራ እንዲሁም በፕሮዳክሽን እና ስርጭት ስነምግባር ላይ ያተኮረ ነው:: በዶ/ር ሬዶ የባህል እና ሀገር በቀል ጥናቶች ማዕከል አማካኝነት የተዘጋጀው ይህ ስልጠና ፣ የድርሰት ፣ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ፣ የባህል ፣ የቋንቋና ስነ-ጽሁፍ ባለሙያዎች በትብብር ቀርቧል። ለስድስት ቀናት የተሰጠው ይህ ስልጠና የንድፈ ሀሳብ እና የተግባር ስራዎችን ያካተተ ሲሆን: 39 የማላሳይ እና የኢምቢዳ ቡድን አባላት የሆኑ ወጣት የጥበብ ባለሙያዎችን ተጠቃሚ አድርጓል። ሰልጣኞቹ በመርሃግብሩ ማጠቃለያ ወቅት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ በማህበረሰብ ግንዛቤ ላይ ያተኮሩ ሶስት የመድረክ ተውኔቶችን በማዘጋጀት ክህሎታቸውን አሳይተዋል። #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
13

New Collaboration Between Samara University and L’Institut d’Études Politiques et Stratégiques (IEPS).

#Samara_University_04March2025-In a significant development, Samara University (SU) and L’Institut d’Études Politiques et Stratégiques (IEPS) based in Djibouti have officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) to enhance research collaboration and exchange initiatives. The MoU has signed on 4 March 2025 by Mohammed Usman Darasa (PhD), President of Samara University and Aden Omar Abdillahi (PhD), Director of IEPS. The MoU aims to strengthen cooperation in research activities, facilitating the definition and execution of joint projects, co-organizing scientific meetings, and sharing expertise and resources. Both institutions are committed to expanding their influence at national and regional levels through this partnership. Founded in December 2008 in Djibouti, the Political and Strategic Studies (IEPS) aims to provide independent analyses on contemporary political and geopolitical issues.

DETAIL
Apr
13

The University Hosts Workshop to Enhance Entrepreneurial Mindset and E-commerce among Students.

Samara University, 27 February 27, 2025 – At Samara University a workshop held aimed at fostering Entrepreneurial Mindset and digital economy among the students from various academic disciplines. The event, held in collaboration with the Ministry of Technology, IceAddis, and the Mastercard Foundation, is part of the broader “Venture Meda Project”,designed to empower youth entrepreneurs. Coordinated by the university’s Industry Linkage and Technology Transfer Directorate, the workshop featured, Engineer Dawud Ali, a young construction business entrepreneur, shared practical experiences of his business journey. Mr. Eyob Warkineh delivered a briefing about the Venture Meda Project initiatives and plans to host follow-up sessions to maintain momentum and broaden outreach.

DETAIL