Author: Samara University

Apr
14

The University gave Comprehensive Training for Staff Researchers.

#Samara_University_29March2025-Samara University has offered a four-day training on Kobo Toolbox and STATA software for academic Staff Researchers. The aimed to equip participants with practical skills and knowledge to efficiently collect, manage, and analyze data using Kobo Toolbox for online and mobile data collection and STATA for statistical analysis. The training showcases Kobo Toolbox as a powerful tool for streamlining data collection, minimizing costs, and optimizing research workflows. Through hands-on sessions, participants gain practical expertise to ensure data integrity, reliability, and research efficiency. Additionally, the training focuses on STATA’s advanced statistical techniques for analyzing complex datasets. #Weservethecommunity!#PublicRelationsExecutive. MohammedAhmedAbegar YaredAlemu

DETAIL
Apr
14

ዩኒቨርሲቲው የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር፣እንድሁም ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቹ የማፍጠሪያ መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል፡፡

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የዐብይ ጾምን አስመልክቶ ለተማሪዎቹ ልዩ የምሳ መርሃግብር አዘጋጀ::#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት17/2017ዓ.ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ዐብይ ጾም ጹመው የዋሉ የኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ተማሪዎችን የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሂዷል:: የምሳ ግብዣ ፕሮግራሙ የተካሄደው ተማሪዎች የእለቱን የፀሎት መርኃ ግብር አካሂደው ከተመለሱ በኋላ በዋናው የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ነው። በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የማፍጠሪያ መርሃ-ግብር አካሂዷል::#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት_17/2017 ዓ/ም-ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የረመዳንን ፆም ምክኒያት በማድረግ ለእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የኢፍጣር መርሃ ግብር በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ አካሂዷል። በዩኒቨርሲቲው መሰል ፕሮግራሞች መደረጋቸው በተቋሙ እና በተማሪዎች ዘንድ አብሮነትን: መተሳሰንብ እና ቤተሰባዊነትን እንደሚያጠናክሩ በማሰብ ነው:: #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
14

A Tripartite MoU has signed for ‘Traffic Safety Enhancement Project’

#Samarauniversity, March 20, 2025–In a significant step towards improving road safety in the region, Samara University has entered into a tripartite Memorandum of Understanding (MoU) with the Afar National Regional State Road Development and Transport Bureau and the Afar Police Commission. The agreement aims to collaboratively implement the Traffic Safety Enhancement Project, a comprehensive initiative focused on reducing road accidents and promoting safer transportation practices. The MoU signing took place during the closing program of a three-day practical training session on RADMS software, which was attended by 55 ICT and Statistics staff members from various levels of the Afar National Regional State Road Development and Transport Bureau, the Afar Police Commission, and Samara University. This training aimed to equip participants with the necessary skills to effectively manage and analyze traffic data, further supporting the project’s goals. The objectives outlined in the MoU include enhancing road infrastructure and drainage systems, augmenting traffic control measures, and implementing programs that foster awareness about road safety. This initiative from the University side will focus on elevating community awareness through educational workshops and outreach programs, training, research and collecting data on road accidents to identify patterns and develop preventive strategies. By fostering collaboration among educational institutions, governmental bodies, and law enforcement, this project aspires to create safer roads for all in the Afar National Regional State and beyond. #Weservethecommunity! MohammedAhmedAbegar YaredAlemu Public Relations Executive

DETAIL
Apr
14

የ Road Accident Data Management System (RADMS)የስልጠና ማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄደ::

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ፣ መጋቢት 11/2017ዓ.ም- ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው በዘመናዊ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ላይ ትኩረቱን ያደረገ አዲስ የ RADMS ድጂታል መተግበሪያ ስልጠና የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄዷል:: በስልጠናው ከ55 በላይ የአፋር ክልል የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት እና የፖሊስ ኮሚሽን እና እንዲሁም ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ የአይሲቲ ፣ የስታስቲክስ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል:: የ Road Accident Data Management System (RADMS) መተግበሪያ የፌደራል የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ፣ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እና ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ያበለፀጉት በመላ ሀገሪቱ ወደ ስራ የገባ መተግበሪያ መሆኑ ተገልጿል ነው:: መተግበሪያው ከወረዳ፣ዞን እና ክልል በየደረጃው የሚላኩለትን የትራፊክ መረጃዎችን በማቀናጀት ወደ ማዕከል ለመላክ የሚያስችል: አደጋን የመከላከል ፣ አደጋዎች ሲፈጠሩ ፈጣን ምላሽ የመስጠት እና መረጃዎችን በዘመናዊ መልኩ የመሰነድ እንዲሁም ለጥናትና ምርምር አገልግሎት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል:: ፕሮግራሙ የወደፊት የስራ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እና ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቋል:: #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
14

University Level Seminar Review Workshop Held at Samara University

#Samara University, March 13, 2025 – Samara University successfully hosted University-Level Seminar Review Workshop, featuring insightful discussions on contemporary topics. The workshop highlighted the work of three emerging researchers who presented their innovative seminar papers, sparking engaging discussions and knowledge exchange. This event served as a crucial platform for academic engagement, fostering individual scholarly growth and reinforcing academic excellence within the university community. #we serve the Community! By Mohammed Ahmed Yared Alemu Public Relations Executive

DETAIL
Apr
14

Training Conducted on the Student Information Management System (SIMS).

#SamaraUniversity_ 11 _March_2025 The Registrar’s Office of Samara University provided training on the Student Information Management System (SIMS), designed to enhance the reliability and efficiency of the university’s teaching and learning services. The training aims to equip academic leaders at all levels with the necessary skills to effectively register, receive, send, approve, and manage student results through the SIMS software responsibly and within the academic calendar. Samara University has been providing services through SIMS for the past 10 years. The current training was directed at both newly appointed and existing college and school deans, vice-deans, department heads, coordinators, and faculty members. የሬጅስትራር ጽ/ቤቱ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት (SIMS)ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ:: #ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት02_2017 የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የመማር ማስተማር አገልግሎቱን ተአማኒነትና ቀልጣፋነት ለማረጋገጥ ያለመ በተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ስርዓት Student Information Management System(SIMS) ስልጠና ሰጥቷል:: ስልጠናው በትምህርቱ ዘርፍ በየደረጃው ያሉ ሁሉም አመራሮች የተማሪዎችን ውጤት/መረጃ በSIMS መተግበሪያ አማካኝነት በሀላፊነት : በእውቀት እና በተመደበለት ጊዜ መመዝገብ:መቀበል:መላክ: ማጽደቅ እና ማስተዳደር እንዲችሉ የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል:: ዩኒቨርሲቲው ከ2008 ጀምሮ ላለፉት 10 አመታት በ SIMS መተግበሪያ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን : የአሁኑ ስልጠና አድስ ለተመደቡና ነባር የኮሌጅና የትምህርት ቤት ዲኖች: ም/ዲኖች: የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች: አስተባባሪዎች እና መምህራኖች የተሰጠ ነው::

DETAIL
Apr
14

The Consortium of Ethiopian Public Universities (CEPU) has contributed 4,542,000 ETB in financial support for earthquake victims in Afar Regional State

The Consortium of Ethiopian Public Universities (CEPU) has contributed 4,542,000 ETB in financial support for earthquake victims in Afar Regional State, facilitated by Samara University. Thank you to all member universities and leadership for your generous contributions. የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4.5ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ:የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4.5ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ #ሠመራ_ዩኒቨርሲቲ_መጋቢት01/2017ዓ.ም-የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) በአፋር ክልል በርዕደ መሬት ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊዮን 542 ሺ ብር ድጋፍ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት አስረክቧል:: ድጋፉን ያስረከቡት የኮንሰርቲየሙ የቦርድ ም/ሰብሳቢ: የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል እና የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ብርሀነ መስቀል ጠና (ዶ/ር): የምክክር መድረኩ ቦርድ ሴክሬታሬያት ዋና ስራ አሰፈፃሚ ግርማ ወሰኔ (ዶ/ር) : የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኮንሰርቲየሙ ስራ አስፈጻሚ አባል እና የድጋፉ አስተባባሪ መሀመድ ኡስማን (ዶ/ር) በጋራ በመሆን ለአፋ/ብ/ክ/መ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ መሀመድ ሁሴን አስረክበዋል:: የኢትዮጵያ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ (መዩምመ) 49 አባል ዩኒቨርሲቲዎች ያሉት ሲሆን: ከእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 23ቱ ከ4.5 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ለወገኖች አድርገዋል:: የዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረኩ ምንም እንኳን የተቋቋመበት ዋና አላማ የተሻለ የትምህርት ጥራትንና ተደራሽነትን በዩኒቨርሲቲዎች ማረጋገጥ ቢሆንም ከተቋቋመበት 2003ዓ.ም ጀምሮ ለበርካታ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ተሳትፎ ማድረጉን ዶ/ር ብርሀነ መስቀል ገልጸዋል:: የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን በበኩላቸው የኮንሰርቲየሙ ለሰጠው ፈጣን ሰብአዊ ድጋፍ አመስግነው:ሌሎች ተቋማትም የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ሲሉ አስተላልፈዋል:: ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ከጀመረበት መስከረም ወር ጀምሮ የበኩሉን የተለያዩ የቁሳቁስ እና የባለሙያ ድጋፍ ሲያደርስ የቆየ ሲሆን: በተጨማሪም ተቋማትን በማስተባበር ባሳለፍነው ወር የራያ ዩኒቨርሲቲ የቁሳቁስ ድጋፍ እንድሁም ዛሬ 23 ዩኒቨርሲቲዎች በኮንሰርቲየሙ በኩል 4.5ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረስ ተችሏል:: #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL
Apr
13

በዩኒቨርሲቲው 114ኛው አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።

#ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት28/2017 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ”ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የሴቶች ቀን በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ታስቦ የሚውል በአል ሳይሆን፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳአለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ተናግረዋል:: በሀገራችን ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሁሉም ለፍትህ የሚታገሉበት እና ለቀጣይ የለውጥ ስራ የሚንቀሳቀሱበት የድርጊት ጥሪ ነው። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። በዩኒቨርሲቲው 114ኛው አለም አቀፉ የሴቶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። #ሰመራ_ዩኒቨርሲቲ_የካቲት28/2017 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ”ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። የሴቶች ቀን በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ታስቦ የሚውል በአል ሳይሆን፤ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳአለበት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን ተናግረዋል:: በሀገራችን ለ49ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ይህ የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሁሉም ለፍትህ የሚታገሉበት እና ለቀጣይ የለውጥ ስራ የሚንቀሳቀሱበት የድርጊት ጥሪ ነው። በአከባበሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሴት መምህራንና ሰራተኞች አመራሮች እና አባላት፣ ሴት የተማሪዎች ህብረት አባላት እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። #ማህበረሰቡን_እናገለግላለን! መሀመድ አህመድ አበጋር ያሬድ አለሙ የህዝብ ግንኙነት ስራ-አስፈፃሚ

DETAIL