News

Jun
30

“The 7th Annual Research Outputs Dissemination Workshop”successfully Concluded. #SamaraUniversity,June 29, 2024 Samara University successfully concluded its 7th Annual Research Outputs Dissemination Workshop. During the event, eight research projects were presented. In his closing remarks, the university president, Dr. Mohammed Usman, emphasized the importance of research in addressing societal problems;and he stated, “Research is essential for […]

DETAIL
Jun
30

Michigan State University, Samara University, and Jigjiga University Hold Project Validation Workshop in Addis Ababa.

Michigan State University, Samara University, and Jigjiga University Hold Project Validation Workshop in Addis Ababa. SU-June 28, 2024– A project validation workshop was held today in Addis Ababa to reinforce the academic partnership between Michigan State University, Samara University, and Jigjiga University. This partnership, funded by the US Embassy in Ethiopia, aims to enhance curriculum […]

DETAIL
Jun
30

የፈኒ ዶጊሳ/ Fanni Doogisa አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር ሸናፊዎች

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016/24 ፈኒ ዶጊሳ አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር ሸናፊዎች ተሸለሙ:: Fanni Doogisa Feerayso-wag Anaakaral Qafar Afih Qadaral I.L.L 2016 Maysoli-Acmad Xalol #አህመድመሀመድ/አህመድ ዳሎል በአፋር አፍ ግጥም-1ኛ በመውጣት የ20ሽህ ብር ተሸላሚ ሁኗል:: #ረውዳእንድሪስ-በአማርኛ ግጥም-1ኛ በመውጣት የ20ሽህ ብር ተሸላሚ ሁናለች:: በፈኒ ዶጊሳ አመታዊ የስነፅሁፍ ውድድር በአፋር አፍ ግጥም-2ኛ እና በአማርኛ ግጥም-2ኛ ለወጡት ለእያንዳንዳቸው 10 ሽህ ብር የተሸለሙ […]

DETAIL
Jun
30

Final Round of ‘Fanni Doogisa’ Annual Literary Competition held at Samara University.

#Samara University: June 28, 2024 #Samara University is currently holding the final round of the ‘Fanni Doogisa’ Annual Literary Competition, Organized by the university’s Dr. Redo Center for Cultural  Studies, the competition has reached its climax with 12 finalists (6 in Amharic and 6 in Afar af) presenting their work. The ‘Fanni Doogisa’ competition has […]

DETAIL
Jun
26

Message From the University President,on the Successful Accomplishment of the National Exit-Exam 2016.

Dear members of Our Esteemed University, I extend my heartfelt gratitude to every individual who makes our institution thrive. To our incredible students, you embody the heart and mind of our academic family. Your patience, dedication, understanding, and unwavering perseverance inspire us all, no matter the challenges we face. To our remarkable staff and leadership […]

DETAIL
Jun
26

የ2016 የእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና(Exit-Exam) በሰላም ተጠናቋል።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ: ሰኔ19/2016 ዓ.ም ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የእጩ ተመራቂ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና(Exit-Exam) ያለምንም ችግር አስፈትኖ በሰላም ተጠናቋል። በዛሬው የመውጫ ፈተና ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ እና ህክምና ኮሌጅ 172 እንዲሁም ከግል የትምህርት ተቋማት 478 እጩ ተመራቂ የጤና ተማሪዎችን በተሳካ ሁኔታ አስፈትኗል:: ዩኒቨርሲቲው ራሱ ያሰለጠናቸውን(1427) ተማሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ የግል ኮሌጆችና የመንግስት […]

DETAIL
Jun
25

የ2016 እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሀገር አቀፉን የመውጫ ፈተና(Exit-Exam) መውሰድ ጀመሩ።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ: ሰኔ14/2016 ዓ.ም የሰመራ ዩኒቨርሲቲ መደበኛና ኤክስቴንሽን እንዲሁም ከተለያዩ የግል ኮሌጆች የተመደቡ የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሀገር አቀፉን የመውጫ ፈተና(Exit-Exam) መውሰድ ጀምረዋል። የመውጫ ፈተናውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በፈተና ማእከል በመገኘት አስጀምረዋል:: ሰመራ ዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎቹን(1427) እና ከተለያዩ የግል ኮሌጆች የተመደቡለትን ጨምሮ በድምሩ 2387 ተማሪዎችን ማስፈተን መጀመሩን የፈተናዎች […]

DETAIL
Jun
25

ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የምርምር ዉጤቶችን ላሳተሙ ተመራማሪዎች ሽልማት ሰጠ::

#ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 13/2016ዓ.ም ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በታወቁ አለምአቀፍ ጆርናሎች ላይ ከፍተኛ የምርምር ዉጤቶችን ላሳተሙ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ለያዙት ተመራማሪዎች የSumsung A54 smart phone ሽልማትና ሰርተፊኬት ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሰረት፣ ኩሴ ኡርማሌ፣በእምነት ለማ ፣ ተመስገን ገበየሁ ፣ እፀይ ወልዱ እና ከበደ ገመዳ በቅደም ተከተል ከ1-5 ደረጃን የያዙ ተመራማሪዎች ሲሆኑ ሽልማታቸውን ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን እጅ […]

DETAIL