Archives for November, 2022

Nov
23

የአፋርኛ ቋንቋ መምህራንን የምርምር መስራት አቅም ለማሳደግ የሚያግዝ ስልጠና እየተሰጠ ነው

======================================================================= የአፋርኛ ቋንቋ መምህራንን የምርምር መስራት አቅም ለማሳደግ የሚያግዝ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ======================================================================= ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ህዳር 12/2015 ዓ.ም ትኩረቱን በአጠቃላይ የቋንቋ ጥናትና ምርምር(research)፣ የአፋርኛ ቋንቋ ዘየ(Afar language Dialects)፣ቃላዊ ቋንቋ(oral tradition) እና ሳይንሳዊ ጥናታዊ ፅሁፍ ዝግጂትን (Article writing) ጨምሮ የመምህራንን ምርምር የመስራት አቅም ሊያሳድግ የሚችል ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት የጅቡቲ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር […]

DETAIL
Nov
22

31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል

31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። ============================== ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ህዳር 10/2015 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 31ኛው የትምህርት ጉባኤ በተሳታፊዎች ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። በጉባኤው ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) እና በትምህርት ዘርፉ ውስጥ በከፍተኛ ሃላፊነት ላይ የሚሰሩ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል። […]

DETAIL
Nov
17

Samarâ jaamiqataay, Pelum Ethiopia Consortium kee Gawwaane buqrê tekniik kee mihrat aydakaakanih kolleej sittin gey wara (Firma) heen

Samarâ jaamiqataay, Pelum Ethiopia Consortium kee Gawwaane buqrê tekniik kee mihrat aydakaakanih kolleej sittin gey wara (Firma) heen. =============================== Samarâ jaamiqata, Naharsì kudok 07/2015 I.L.L Samarâ jaamiqataay, Pelum Ethiopia Consortium kee Gawwaane buqrê tekniik kee mihrat aydakaakanih kolleej sittâ luk taamitoonu xiqsiissah tan sittin gey wara (Firma) heen. Tama sittin gey Samarâ jaamiqatak naharsì saqal […]

DETAIL
Nov
16

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ Pelum Ethiopia Consortium እና ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የሶስትዮሽ የመግበባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ Pelum Ethiopia Consortium እና ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የሶስትዮሽ የመግበባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ==================================== ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ህዳር 07/2015 እ.ኢት.አ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ Pelume Ethiopia Consortium እና የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ፊርማውን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሀመድ ኡስማን የPelum Ethiopia Consortium ዳይሬክተር ዶ/ር ሃይላይ እና የገዋኔ […]

DETAIL
Nov
15

ዘመናዊ የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር ስልጠና እየተሰጠ ነው

ዘመናዊ የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር ስልጠና እየተሰጠ ነው። ዘመናዊ የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር ስልጠና እየተሰጠ ነው። ========================== ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ህዳር 05/2015 ዓ.ም ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለንብረት ክፍል አመራሮችና ሰራተኞች በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር ስልጠና ከቅዳሜ ህዳር 03/2015 ዓም ጀምሮ በመስጠት ላይ ነው። ስልጠናው የሚሰጡት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌርን ያበለጸጉ ባለሙያዎች ሲሆኑ፣ ሰልጣኞች ዘመናዊ የንብረት […]

DETAIL
Nov
15

በአዋሽ ከተማ ማዕከል ለሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ(ማስተር) ዲግሪ አዲስ አመልካቾች በሙሉ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ 2015 የትምህርት ዘመን በአዋሽ ከተማ ማእከል በተከታታይ መርሃ-ግብር በሁለተኛ (ማስተር) ዲግሪ አዲስ አመልካቾች ተቀብሎ ለማስተማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 26/2015 እና ህዳር 01/2015 መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በMBA ፤Master of General Public Health (MGPH) ፤ Master of Reproductive Health (MRH) ፤Master Of Public Health […]

DETAIL
Nov
11
Nov
10

በአዋሽ ማዕከል M.Sc in Agronomy መማር የምትፈልጉ

በአዋሽ ማዕከል M.Sc in Agronomy መማር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ማስታወቂያ መሰረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

DETAIL