የ Building Information Modeling  (BIM) Engineering software ስልጠና ተሰጠ።

የ Building Information Modeling (BIM) Engineering software ስልጠና ተሰጠ።

የ Building Information Modeling  (BIM) Engineering software ስልጠና ተሰጠ።

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ:- ታህሳስ 09 :2016 ዓ.ም 

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ስር ለሚገኙ አምስት ትምህርት ክፍሎች ማለትም ለሲቪል ምህንድስና፣ኮንስትራክሽን ማኔጂመንት፣የዉሃ ሃብት እና መስኖ ምህንድስና ፣ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ምህንድስና ፣ሜካኒካል ምህንድስና ትምህርት ክፍሎች ለተውጣጡ 35 ተመራቂ ተማሪዎች የ Building Information Modeling  (BIM) Engineering software ስልጠና ከህዳር 24 እስከ ታህሳስ 08 ለ 15 ቀናት የቆየ ስልጠና ተሰጥቷል፡ ፡

ስልጠናው በአብዛሃኛው ቀድሞ የ GIZ እና construction Managment የአሰልጣኞች ስልጠና በወሰዱ የዩኒቨርሲቲው መምህራን እንዲሁም በተጋባዥ አሰልጣኝ የተሰጠ መሆኑ ተገልጿል።

ሰልጠኞች አለም አቀፍ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን የ Exit Exam ፈተናን ለማለፍ እና ለስራ  ተወዳዳሪ  እና  ተመራጭ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል ተብሏል።

=================

ማህበረሰቡን እናገለግላለን!!!

የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published.