وقعت جامعة سمرا اتفاقية مع جامعة جيبوتي للعمل بشكل مشترك في المجالات التالية : ******** تبادل الزيارات للكوادر الأكاديمية والفنية والإدارية بين الجامعتين تبادل المواد في التعليم والبحث ، والمنشورات ، والمعلومات الأكاديمية. تسهيل وإتمام صياغة المقررات بين الجامعتين. التنسيق والتعاون في المجال البحث العلمي ، والنشر . تبادل الطلاب والموظفين من أجل الحصول على […]
Samara University signed an agreement with Djibouti University to work jointly on
Samara University signed an agreement with Djibouti University to work jointly on: 1. Visits between universities by academic, technical and administrative staff 2. Exchange of materials in education and research, publications and academic information 3. Facilitate and conclude the Articulation of courses at or between the two universities 4. Collaborative research and publication Exchange of […]
ለአዋሽ ለአይሳኢታና ባቲ ማዕከሎች
የሰመራ ዩኒቨርስቲ በአዋሽ ፤ በአይሳኢታና ባቲ ማዕከሎች በ2015ዓ.ም ማስተር ፕሮግራም ለማስተማር ባወጣው ማስታውቂያ መሰረት ያመለከታችሁ አመልካቶች በቂ አመልካቾች የተገኙበትን ፕሮግራሞች ለመክፈት የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 26/2015 መሆኑን አውቃችሁ ከዚህ በታች በተለጠፈው ማስታወቂያ ላይ የተገለፀውን የመፈተኛ ቦታ ላይ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እንገልፃለን።
የምዝገባ ማስታወቂያ
ለነባር እና አድስ ማስተር ተማሪዎች እንድሁም ለነባር የመጀመሪያ ድግሪ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የምዝገባና ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ ከዚህ በታች በተለጠፈው ማስታውቂያ ላይ ተገልጿል ።
ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል በመሰራት ላይ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተገመገሙ
ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል በመሰራት ላይ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተገመገሙ። ==================================== ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ ጥቅምት16/2015 እ.ኢት.አ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ነባር ተማሪዎቹን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ስራውን ለማስቀጠል እየተከናወነ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ገምግሟል። እንደ ዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ግምገማ ከሆነ የ2015 መደበኛ ነባር ተማሪዎቹን ለመቀበል የሚያስችል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል። ማኔጅመንቱ በመስክ ምልከታው የመማሪያ ክፍሎችን፣ የመመገቢያ አዳራሾችን […]
The president of Samara University highly appriciates
Thank you🙏 The president of Samara University highly appriciates the immense contribution of the exam task force, invigilators, chiefs, supervisors, center heads for their successful completion of the 12th grade national examination. The president also said that the successful completion of the exam is an indicator that we can do a lot.