Archives for 2024

#ሳምንቱን በአንድ ገጽ ከየካቲት 11-17 /2016ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የነበሩ አበይት ኩነቶች

#ሳምንቱን በአንድ ገጽ ከየካቲት 11-17 /2016ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የነበሩ አበይት ኩነቶች የቀረቡበት ጥንቅር ነው:: #የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመከተል: ትክክለኛ ተቋማዊ መረጃ ዎችን ይከታተሉ:: ፌስቡክ https://www.facebook.com/susamara2008/…

DETAIL
Feb
23

ዩኒቨርሲቲው ከወረቀት ነፃ (PAPERLESS/E-Exam) የማጠቃለያ ፈተና መስጠት ጀመረ። ============== ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:የካቲት 14/2016 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን የአንደኛ ወሰነ-ትምህርት ከ1400 በላይ የ4ኛና 5ኛ አመት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎችን የማጠቃለያ ፈተና በዲጂታል መተግበሪያ (software) በመጠቀም ከወረቀት ነፃ (PAPERLESS) በሆነ መልኩ ፈተና መስጠት ጀምሯል። ከወረቀት ነፃ ፈተና መስጠት ጠቀሜታው እንደሀገር በትኩረት እየተሰራበት ያለውን የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ፣ ቀጣይነት […]

DETAIL
Feb
23

Congratulations to the graduating students of Samara University

Congratulations to the graduating students of Samara University College of Medicine and Health Sciences who have achieved remarkable result (100%) on the mid-year national exit exam.

DETAIL
Feb
23

በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መካከል የሚደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ::

በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መካከል የሚደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ:: ============== ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:የካቲት 12/2016 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በማስመልከት በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መካከል የስራ ዘርፎችን መሰረት ያደረጉ 8 የእግር ኳስ ቡድኖች የተቋቋሙ ሲሆን: ከዛሬ የካቲት 12 ጀምሮ እስከ የካቲት 30/2016 ዓ.ም ድረስ በወጣላቸው መርሃግብር መሰረት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ:: የመክፈቻ ጨዋታው ዛሬ በፕሬዚደንት ፅ/ቤት እና […]

DETAIL
Feb
23

ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል::

ዩኒቨርሲቲው በየአመቱ የሚካሄደውን የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል:: ============== ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:የካቲት 12/2016 ዓ.ም በመግለጫው የማህበረሰብ አገልግሎት ሳምንት ከክልል አጋር መ/ቤቶች ጋር በመሆን በቀናት ተከፋፍሎ: ከካቲት 20-የካቲት 24 በተከታታይ የፅዳት እና እፅዋት የመንከባከብ ቀን፣የትምህርትና ነፃ የህግ አገልግሎት ቀን፣የጤና ቀን፣ የቱሪዝም ቀን፣የህብረት ስፖርት ቀን/mass sport ሆነው የሚከበሩ ሲሆን: በእያንዳንዱ ቀን የተለያዩ ንኡስ መርሃ-ግብሮችን አካቶ እንደሚካሄድ […]

DETAIL

ዩኒቨርሲቲው ለክልሉ ማረሚያ ቤቶች ፖሊስ ኮሚሽን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ዩኒቨርሲቲው ለክልሉ ማረሚያ ቤቶች ፖሊስ ኮሚሽን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ============== ሠመራ ዩኒቨርሲቲ:የካቲት 11/2016 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የመገልገያና የቢሮ ቁሳቁሶችን ለአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ፖሊስ ኮሚሽን ድጋፍ አድርጓል:: ከተሰጡት ንብረቶች ውስጥ ፍራሽ:ፋን:ወንበርና ጠረንጴዛ እንዲሁም ደስክቶፕ ኮምፒዩተሮች እንደሚገኙበት: እና በቀጣይ የሚደረጉ ድጋፎች እንዳሉ የዩኒቨርሲቲው የንብረት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አህመድን አብዱሶመድ ገልጸዋል:: ስራ አስፈጻሚው በተጨማሪም […]

DETAIL
Feb
20

The University has signed MoU with the Industry Projects Service (IPS).

The University has signed MoU with the Industry Projects Service (IPS). ================ Samara University: February 19/2024 Samara University and Industry Projects Service have signed a memorandum of understanding (MoU) for cooperation. It is said that the aim of the MoU is to work jointly in conducting applied research projects, to study enterprise projects feasibility,provide capacity […]

DETAIL
Feb
20

#ሳምንቱን በአንድ ገጽ ከጥር 27 – የካቲት 03/2016ዓ.ም

#ሳምንቱን በአንድ ገጽ ከጥር 27 – የካቲት 03/2016ዓ.ም ከእሁድ-እሁድ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አበይት ኩነቶች:- #የሳምንት ሰው ይበለን Pax Samarica:: #የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመከተል: ትክክለኛ ተቋማዊ መረጃ ዎችን ይከታተሉ:: ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/susamara2008/ ቴሌግራም👇 https://t.me/SamaraUniversityEthiopia ዩትዩብ👇 https://youtube.com/channel/UCvDWGawVYKQa_FJY8supkBA?sub_confirmation=1 ዌብሳይት👇 Www.su.edu.et ትዊተር👇 https://twitter.com/SamaraunivEthio?t=QlDpWx8vlY_udWdGAztwvg&s=09 ቲክቶክ👇 https://www.tiktok.com/@samara.university?_t=8ipUGAsrMwg&_r=1

DETAIL